Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከንባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline24 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price600(ስድስት መቶ ብር) ለመኖሪያ፣ 800(ስምንት መቶ ብር) ለንግድ
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateጨረታዉ የሚከፈተዉ 16/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ በ4:00 ሰዓት
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Land, House, Building And Warehouse Rent

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከንባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ 4 ቦታዎችን በ17ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ በግልጽ ጨረታ ለማስተላለፍ ያወጣው ማስታወቂያ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከንባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት


የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

1.የጨረታ ዙር 17ኛ

2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ

በማዕከላዊ ኢት/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረዉ መሠረት ለንግድ እና መኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል። በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም አካል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 02/03/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 (አሥር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የቦታዉን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 600 ብር ለመኖሪያ አገልግሎት፣ 800 ብር ለንግድ አገልግሎት በመክፈል ሺንሽቾ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በመቅረብ በሥራ ሰዓት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

  1. የጨረታ ሰነድ የሚሸጠዉ 02/03/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 15/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ብቻ ይሆናል።
  2. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ 02/03/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 15/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት በሥራ ሰዓት ብቻ ይሆናል።
  3. ጨረታዉ የሚዘጋዉ በ15/03/2019 ዓ.ም በ11:00 ሰዓት ይሆናል።
  4. ቦታዉን መጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸዉ መርሀ ግብር መሠረት የምናስጎበኝ ይሆናል።
  5. ጨረታዉ የሚከፈተዉ 16/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ በ4:00 ሰዓት በሺንሽቾ ከተማ KMG/ ከምባታ ሜንቱ ጌዝማ ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ አዳራሽ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይሆናል።
  6. ስለጨረታዉ ዝርዝር መረጃ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ በሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ፌስቡክ ፔጅ ላይ እና በዌብ ሳይት ማግኘት ይቻላል።
  7. መሥሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
  8. የጨረታ ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር 05 ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

ለጨረታ የሚቀርብ መሬት ዝርዝር መግለጫ /profile

ተ.ቁ የመሬቱ አገልግሎት ዓይነት የቦታው ልዩ ስም ከተማ ቀበሌ መሬት አጠቃቀም ብሎክ /ቁ የፓርል ቁጥር / ኮድ የቦታው መነሻ ዋጋ የቦታው የመሰረተ ልማት ደረጃ ቅድመ ክፍያ የሊዝ ዘመን የሊዝ ክፍያ ማጠናቀቂያ ዓመት የቦታው ስፋት በካ.ሜትር የቦታው ኮርድኔት መግለጫ /ግንባታ ደረጃ
1 ንግድ የድሮ መነሐሪያ ሺንሽቾ ቁጣለ CO11 C-4 SHCH26 1145 ንግድ 1ኛ 25%እና በላይ 70 ዓመት 40 እና በታች 770 ንግድ G+3 እና ከዚያ በላይ
2 ንግድ የድሮ መነሐሪያ ሺንሽቾ ቁጣለ R11 C-4 SHCH27 1145 ንግድ 1ኛ 25%እና በላይ 70 ዓመት 40 እና በታች 638 ንግድ G+3 እና ከዚያ በላይ
3 ንግድ ገመሻ ሺንሽቾ ቁጣለ CO11 C-19 SHGS11 1145 ንግድ 1ኛ 25%እና በላይ 70 ዓመት 40 እና በታች 384 ሆቴል G+2 እና ከዚያ በላይ
4 መኖሪያ ገመሻ ሺንሽቾ ቁጣለ R21 C-20 SHCH28 323 መኖሪያ2ኛ 25%እና በላይ 99ዓመት 50 እና በታች 385 ቪላ ቤት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከንባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Shinshicho Town Municipality, Kembata Zone, Central Ethiopia, offers four urban plots on lease in its 17th round open tender: three commercial plots (384–770 sq m, 70-year lease) and one residential villa plot (385 sq m, 99-year lease). Open to any interested bidder.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender