የባህር ዳርና አካባቢ ከፍተኛ ፍ/ቤት በአፈ/ከሳሽ ተስፋዬ ጤናው እና በአፈ/ተከሳሽ የህዝቡ ጥላሁን መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በካርታ ቁጥር 17190/98 የተመዘገበ 250 ካ.ሜ ቤት /ንብረት/ በመነሻ ዋጋ ብር 5,903,880.84 በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍታብሔር ዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ተስፋዬ ጤናው እና በአፈ/ተከሳሽ የህዝቡ ጥላሁን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በየህዝቡ ጥላሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በካርታ ቁጥር 17190/98 ደረሰኝ ቁጥር AM00100501/2004
በአዋሳኝ
| በምስራቅ | በምዕራብ | በሰሜን | በደቡብ | ካ.ሜ | ግምት |
|---|---|---|---|---|---|
| .......... | .......... | .......... | .......... | 250 | 5,903,880.84 |
መካከል ተዋሰኖ የሚገኘውን ቤት /ንብረት/ በመነሻ ዋጋው ብር 5,903,880.84 /አምስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሦስት ሺህ ስምንት መቶ ሠማንያ ብር ከ84 ሣንቲም/ ሆኖ በ03/4/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-6:00 ሰዓት ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን 1/4ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል።
የባህርዳርና አካባቢ ከፍተኛ ፍ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Bahir Dar and Surrounding High Court sells by open auction, in a judgment enforcement case, a house/property on a 250 sq m plot registered under title deed no. 17190/98. Anyone may bid by registering in person with an identity card.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
