Tender Detail

Tender Details

  • Company Nib International Bank S.C (ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ)
  • Address Ras Abebe Aragay St, Addis Ababa, Ethiopia,Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0116 29 62 46
  • Websitehttps://www.nibbanksc.com/
  • Deadline14 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም
  • opening date05/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure , Business, Industry And Factory Foreclosure

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን በሀዋሳ፣ ዱከም፣ አዲስ አበባ፣ ለገጣፎ እና ሲዳማ አርቤጎና ወረዳ የሚገኙ ህንፃዎች፣ መኖሪያና የንግድ ቤቶች፣ ሆቴል፣ መጋዘኖች፣ የቡና ማዘጋጃ ሳይት እና የማር ማቀነባበሪያ በሐራጅ ቁጥር ንኢባ/004/19 በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።

Nib International Bank S.C (ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ)


የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር - ንኢባ/004/19

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁየተበዳሪው ስምየንብረት አስያዥ ስምአበዳሪው ቅርንጫፍአድራሻየንብረቱ ዓይነትየካርታ ቁጥርየቦታ ስፋት (በካ.ሜ)የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብርየሐራጅ ቀንና ሰዓት
1ጥሩነህ ጡቂላተበዳሪውና ትዕግስት ያዕቆብሻሸመኔሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ፣ ፉራ ቀበሌG+3 ለንግድ የሚያገለግል ህንፃ832007,500,000.0005/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
2ይልማ ወርቁተበዳሪውዱከምዱከም ከተማ፣ ቀበሌ 01መኖሪያ ቤት1025/844805,000,000.0005/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
3ይልማ ወርቁጥሩነሽ ገ/መድህንዱከምዱከም ከተማ፣ ቀበሌ 01ለንግድ አገልግሎት የሚውል ቤትDa/007/9661510,000,000.0005/04/2019 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት
4ይልማ ወርቁጥሩነሽ ገ/መድህንዱከምዱከም ከተማ፣ ቀበሌ 01ለንግድ አገልግሎት የሚውል ቤት077/2217/874355,000,000.0006/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
5ይልማ ወርቁና ቤተሰቡ ኃ.የተ.የግል ማህበርተበዳሪውዱከምዱከም ከተማG+2 እና G+3 የሆቴል ህንፃዎችDa/080/98120438,000,000.0006/04/2019 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት
6ሰማሮ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግል ማ. እና ሰርዲኖስ ገ/ስላሴሰርዲኖስ ገ/ስላሴትጋትአዲስ አበባ ከተማ፣ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 10G+2+T የእንግዳ ማረፊያቦሌ16/125/2438/0050025,000,000.0005/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
7ሱልጣን ለገሰተበዳሪውባልቻ አባነፍሶለገጣፎ ለገዳዲ ከተማG+1 መኖሪያ ቤትOR0420310040201,001.2513,000,000.0006/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
8ሱልጣን ለገሰሉኑ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማባልቻ አባነፍሶዱከም ከተማየቡና ማቀነባበሪያ መጋዘንBMD-042/01/G01-6252,50019,000,000.0007/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
9ሄማ ቡና ማጠቢያ ኃ/የተ/የግ/ማተበዳሪውሀዋሳ መናኸሪያሲዳማ ክልል፣ አርቤጎና ወረዳ፣ ባበሬ ቀበሌየቡና ማዘጋጃ ሳይት01130,0004,703,148.0006/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
10ጌቱ ሀይሌተበዳሪውሀዋሳ ዋርካሲዳማ ክልል፣ አርቤጎና ወረዳየማር ማቀነባበሪያ መጋዘን2323,7601,520,988.0007/04/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

ማሳሰቢያ:-

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ። የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
  2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል። ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ አለበት።
  3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።
  4. ሐራጁ የሚካሄደው በተራ ቁጥር 6 እና 7 ለተጠቀሱት ንብረቶች በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ ሲሆን ለሌሎቹ ግን ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው።
  5. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
  6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Nib International Bank auctions 10 foreclosed properties held as loan collateral: commercial buildings, homes and hotel buildings in Hawassa and Dukem, a guest house in Bole, a home in Legetafo, and coffee and honey processing sites in Sidama. Open to all bidders.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender