የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመስቀል አደባባይ በሚገኘው ማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተዘጋጀውን የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ያወጣው ማስታወቂያ።
EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE (የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት)
የጨረታ ማስታወቂያ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተዘጋጀውን የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
- በስፖርታዊ እንቅስቃሴ እና መዝናኛ አገልግሎት የተሰማራ፣ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው ፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN Certificate) ያለው፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው፤
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከመስቀል አደባባይ ኤግዚቢሽን ማዕከል ፋይናንስ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበትን ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ ባልተቀመጠበት የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ አለባቸው።
- የጨረታ መነሻ የኪራይ ዋጋ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) ነው
- ጨረታው ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 8:35 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ: ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት፣ መስቀል አደባባይ፣ አዲስ አበባ፣
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115151693 መጠየቅ ይችላሉ።
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት
Summary
Exhibition Center and Market Development Enterprise leases out the futsal pitch in its Meskel Square compound, Addis Ababa, by open tender. Licensed sports and recreation operators with TIN and VAT registration may bid.
