Procurement of Sport Materials
Debark University
Tender Information
| Title | Procurement of Sport Materials |
| Description | procurement of sport Maria rial 2019/001 |
| Procuring Entity | Debark University |
| Reference No | DKU-NCB-G-0006-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-18 11:51:01 |
| Invitation Date | 2026-11-10 11:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Nothr Gonder, Room G+3 Debark University, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 58558158 Email: calachewmola1221@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 90, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቨርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማንኛውም ተጫራጭ ግልፅ እና ተነባቢ የሆኑ ኦርጂናል ሰነዶቹን ማያያዝ የሚጠበቅበት ሲሆን የቀረበው ማስረጃ የማይነበብ ወይም ግልጽ ካልሆነ ከውድድር ያሰርዛል፡፡
ማንኛውም ተጫራች በሚወዳደርበት ተመሳሳይ የንግድ ስራ ፍቃድ የታክስ ክሪላንስ ማያያዝ አለበት ወይም የታክስ ክሪላንስ የማያቀርብ ከሆነ የታክስ ክሪላንስ የማያስፈልግ መሆኑን ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህ የማይቀርብ ከሆነ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡