Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ
  • Address , Phone: 0912214344 /0930859477
  • Website
  • Deadline23 Dec 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ሎት ብር 500 (የማይመለስ)
  • Bid Securityጁስ ቤት፣ ፀጉር ቤት፣ መዋቢያ ቤት ብር 10,000 እያንዳንዳቸው፤ ቡና ጠጡ ቤት ብር 5,000 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበዚሁ ቀን 8:30፣ በኮሌጅ ግዥ ክፍል ቢሮ
  • Sector Catering And Cafeteria Services , Land, House, Building And Warehouse Rent

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ የጁስ ቤት፣ የሴቶች ፀጉር ቤት፣ የመዋቢያ ቤትና ቡና መጠጫ ቤት አገልግሎት በውጭ ድርጅት ማሰራት (በድጋሚ)

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ


በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፣ AAU/SPH/Mg/NCB/01/2019

  1. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2019 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ለተማሪዎችና ለሰራተኞች አገልግሎት እንዲሰጥ የሴት የተማሪዎች ፣ ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች እና የሰራተኞች ጁስ ቤት ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ outsource ለማድረግ ይፈልጋል፡ ፡በዚሁ መሠረት ብቃት ያለውና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው ተጫራች የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር ከታች በሰንጠረዥ በተቀመጠው መሰረት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር SPH Internal Revenue 1000425438119 ገቢ በማድረግ ደረሰኝ በማምጣት የጨረታውን ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተገለፀው አድራሻ እና ቀን በ14/04/2019 በ 8:00 ሰአት ወይም በፊት በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ግዥ ክፍል በመቅረብ ማስገባት ይቻላል።
  2. መደበኛ የጨረታ ሰነድ - የማዕቀፍ ስምምነት - ለአገልግሎቶች ግዥ - በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የተዘጋጀ -2006 ዓ. ም.1. በወጣው አዋጅ ቁጥር ሆኖ ማንኛውም - ተጫራች፤
  3. (ሀ) የታደሰ የንግድ ፈቃድ (ለ) የግብር ከፋይ የምስክርነት ወረቀት (ሐ) የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት (መ) የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሚፈጽሙት ግዥ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስክርነት ወረቀት (ሠ) ወቅታዊ የሆነ የታክስ ክሪላንስ (ረ) ላለማጭበርበር ቃል የሚገባበት ቅጽ ፈርሞ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በC.P.O ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ በምትወዳደሩበት መስክ የተጠቀሰውን የጨረታ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅበታል።
ተ.ቁ ሎቶች የጨረታ ዋስትና ብር የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የጨረታ መክፈቻ ቀን
1 የተማሪዎችና የሰራተኞች ጁስ ቤት 10,000/አስር ሺህ ብር/ 500 ብር 14/04/2019
3 የሴት ፀጉር ቤት 10,000/አስር ሺህ ብር/ 500 ብር 14/04/2019
3 የሴቶች መዋቢያ ( Cosmotics ) ቤት 10,000/አስር ሺህ ብር/ 500 ብር 14/04/2019
4 ቡና ጠጡ ቤት 5,000/አምስት ሺህ ብር/ 500 ብር 14/04/2019
  1. በዚህም መሰረት፣በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋሙ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ፣ በውል ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ምትክ ተቋማቱን ካደራጀቸው አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት ይኖረዋል።
  2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሲያቀርብ በ ሁለት ኤንቨሎፕ ሆኖ ዋናውና ቅጂው ላይ ስልጣን ባለው አካል መፈረምና ማህተም መደረግ አለበት።
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታው መዝጊያ ከተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ዘግይቶ ቢመጣ ተቀባይነት አይኖረውም።
  4. የጨረታው ሰነድ የሚላከው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ግዥ ክፍል ድረስ በመምጣትበተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት ይሆናል።
  5. አድራሻ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ከኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል አጠገብ ወይም ያኔት ኮሌጅ ፊትለፊት
  6. ጨረታው በላይ በተገለፀው መሰረት ታህሳስ 14/2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ሰዓት ታሽጎ 8:30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጅ ግዥ ክፍል ቢሮ ውስጥ ይከፈታል።
  7. መ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0912214344 /0930859477

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ

Summary
Addis Ababa University Sefere Selam Campus re-tenders the outsourcing of a juice house, women's hair salon, cosmetics shop and coffee house to serve students and staff.
Save Tender