procurement of Edible Oil
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎች እና ሰልጣኞች አገልግሎት የሚውል የምግብ ግብዓት (ዳቦ ፣ ሥጋ ፣ አትክልት ጥራጥሬ እና ሌሎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ በመፈፀም ይፈልጋል
Friendship Support Association (FSA) invites interested and eligible suppliers for the procurement of Food Items
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ በ2015 በጀት ዓመት የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስ/ፅ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች ምግብ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርኘራይዝ አኩሪ አተር ፣ ቦለቄ ፣ ሩዝ እና ለምግብነት የሚዉሉ ሰብሎች ፣ ብጣሪዎች እና ያገለገሉ ጆንያዎችን ለመሸጥ እና የተለያዩ የኬሚካልና የመርጫ መሳሪያ ለመግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር ገብስ ፣ የሽሮ አተር (የተከካ) ፣ አጃ ፣ ጥሬ ቡና ፣ ድፍን ምስር ፣ ጤፍ ፣ ፉርኖ ዱቄት እና ዘይት (5ሊ) የዳቦ ምጣድ የኤሌክትሪክ እንጀራ ምጣድ ፣ እና ላቀች ምጣድ ለመግዛት ይፈልጋል
ተስፋ ድርጅት ለምግብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የምስራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በኦሮሚያ ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የምስራቅ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት ቁጥር-3 ውስጥ ለሚገኙት ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ለማቅረብ ፍቃድ ያላቸውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ምግብ እና ተያያዥ ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በኢ.ፌ.ድ.ሪ. ስኳር ኮርፖሬሽን የበለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት በአማራ ክልል በአዊ ዞን በጃዊ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን ለፋብሪካና ለተሽከርካሪ ግብዓት የሚውሉ የመለዋወጫ እና የጎማ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ የተለያዩ የምግብ ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
CRS/Ethiopia program would like to invite interested bidders for the supply and delivery of Food Commodities
የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ደረጃውን የጠበቀ የጤፍ ዱቄት ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ፣ የሥጋ አቅርቦት ፣ የምግብ ቅቤ ፣ የዶሮ አቅርቦት ዕንቁላል ፣ ቺዝና ዓሣ አቅርቦት እና የባልትና እና የጥራጥሬ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀምና ሥራውን ለማሠራት ይፈልጋል
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ቲፕ ቶፕ (tip top) ፣ የመኪና ባትሪ ፣ ኤሌክትሮድ እና ቤሪንግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ 12፡00*20-18PR የኋላና የፊት ጎማ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል