የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ደረጃውን የጠበቀ የጤፍ ዱቄት ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ፣ የሥጋ አቅርቦት ፣ የምግብ ቅቤ ፣ የዶሮ አቅርቦት ዕንቁላል ፣ ቺዝና ዓሣ አቅርቦት እና የባልትና እና የጥራጥሬ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀምና ሥራውን ለማሠራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱትን የተለያዩ አቅርቦቶች ሥራዎች በመስኩ ከተሰማሩ ድርጅቶች ጋር ውል በማሰር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀምና ሥራውን ለማሠራት ይፈልጋል።
- ደረጃውን የጠበቀ የጤፍ ዱቄት
- አትክልትና ፍራፍሬ
- የሥጋ አቅርቦት
- የምግብ ቅቤ
- የዶሮ አቅርቦት
- ዕንቁላል፣ ቺዝና ዓሣ አቅርቦት
- የባልትና እና የጥራጥሬ አቅርቦት
በዚህ መሰረት ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ አካል በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የ2014 ዓ.ም ግብር የከፈሉ፣
- በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይት የተዘገቡ፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር| ያላቸው ሆነው የምስከር ወረቀት የተሰጣቸውና ማቅረብ የሚችሉ፣
- የጨረታ ሰነዱን በመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ገንዘብ ያዥ ድረስ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት እስከ ምሸቱ 11:00 ሰዓት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናውንና አንድ ኮፒ በመያዝ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ትችላላችሁ።
- ማንኛውዏ ተጫራች በጨረታ መከፈቻ ቀን ለእያንዳንዱ ሠነድ 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) በባን የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል።
- 7.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸı ኤንቨሎፕ በከበቡ ግዥ ክፍል ለዚህ ተግባር በተጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል።
- የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ቢኖረው፣ ባይፈረም፣ በፍሉድ ቢጠፋና በሰም ያልታሸ ከሆነ ከጨረታው ይሰረዛል።
- የጨረታ ሰነድ ለማስገባት ስትጡ ቴከኒካል ኮፒ እና ፋይናንሻል ኮፒ መኖሩን ያረጋግጡ።
ማሳሰቢያ፡- ክበቡ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ- የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ጦር ኃይሎች አካባቢ
ስልክ ቁጥር-011 371 7317/011 371 5850
የመከላከያ ሰራዊት መኮንኖች ክብ
