Tender Detail

Tender Details

  • Deadline12 Aug 2022, 2:16 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

ተስፋ ድርጅት ለምግብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ በአሶሳ፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ ባሉት ቅርንጫፎች፣ በትምህርት፣ በሙያ ስልጠ እና በተለያዩ የልማት ሥራዎች ለችግረኛ ወገኖች አገልግሎት ይሰጣል። ድርጅቱ ባሉት ቅርንጫፎች ለሚረዳቸው ተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የእህሉ አይነት

መለኪያ

ብዛት

ጤፉ የሚቀርብበት ቦታ

ምርመራ

1

ሰርገኛ ጤፍ

በኩንታል

90

ጋምቤላ

 

2

ሰርገኛ ጤፍ

በኩንታል

400

ደሴ

 

3

ሰርገኛ ጤፍ

በኩንታል

250

አሶሳ

 

 

  1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የሚያስገቡአቸውን የዋጋ ሰነዶች በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) ከነሳምፕሉ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 6/2014 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ድረስ አየር ጤና ተስፋ ድርጅት ወይም ከታች በተገለፀው የፖስታ ሣጥን ቁጥር አድራሻ ማስገባት ይኖርባችዋል።
  3. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነድ ጋር የጤን ናሙና አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  4. እያንዳንዱ ተጫራች የሚያቀርበውን ዋጋ 50,000 (አምሣ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ብቻ በድርጅቱ ስም አሰርቶ ማቅረብ ይኖርበታል።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሐሴ 9/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች በሚያቀርቡትን ሰነድ የጋምቤላን የደሴን እና የአሶሳን ለያይተው መወዳደር ወይም ሶስቱንም መወዳደር ይችላሉ።
  7. የደሴው እህል ማስረከቢያ ቦታ ደሴ ተስፋ ድርጅት ቢሮ ሲሆን ፤ የጋምቤላው ጋምቤላ ተስፋ ድርጅት ቢሮ እና የአሶሳው አሶሳ ተስፋ ድርጅት ግቢ ነው።
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ እስከ ማስረከቢያ ቦታ ያለውን የትራንስፖርት ዋጋ ጭምር የያዘ መሆን አለበት።
  9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡

ተስፋ ድርጅት ዋናው መ/ቤት አየር ጤና፣ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት

የመ.ሳጥን ቁጥር 30153

ስልክ ቁጥር 011 348 2537

አዲስ አበባ

Save Tender