በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ 12፡00*20-18PR የኋላና የፊት ጎማ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኦኩስፋ-3/ አግጨ-0038/2014 ዓ.ም.
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን በግልጽ ጨረታ እንዲወዳደሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን ይጋብዛል።
12፡00*20-18PR የኋላና የፊት ጎማ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
1. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር ህጋዊ የታደሰ/አዲስ የንግድ ፈቃድ ፣የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፤ በተጨማሪም ተጫራቾች የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አጀንሲ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን/መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ/መረጃ ማቅረብ አለባቸው።
2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚለከተው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2፡30-6፡00፣ ከሰዓት ከ7፡00-10፡30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2፡30-6፡00) ቀጥሎ ከተመለከተው አድራሻ በመቅረብ ገዝተው በጫረታው መሳተፍ ይችላሉ።
የግዥ ዋና ክፍል
ካሳንችስ ልማት ባንክ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ግብይት ህንጻ ስድስተኛ ፎቅ ኦሞ ኩራዝ -1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ማስተባበሪያ ቢሮ
ስልክ ቁጥሮች፡_ 0916 40 55 90/0920 71 17 49/0909 19 78 53
አዲስ አበባ, ካሳንቺስ
ሰርቪስ ዘርፍ ም/ዋና/ስራ አስኪያጅ
ስልክ ቁጥሮች 0916041711/0912331733
ኩራዝ
3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ቀጥሎ የተመለከተውን የብር መጠን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሠከረለት (CPO) ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ኃር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል 3.1 12፡00*20-18 የጨረታ ማስከበርያ 150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ነው።
4 ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሽገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል በጨረታው መክፈቻ ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ነሐሴ 05/12/2014 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ነሐሴ 05/12/2014 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል።
5. የዕቃዎቹ ርክክብ የሚፈፀመው አዲስ አበባ ካሳንቺስ መናኽሪያ ተብሎ በሚጠራው ወይም ጨርጨር ስጋ ቤት ወረድ ብሎ የኦሞ ኩራዝ-3 ስኳር ፋብርካ መጋዘን ይሆናል።
6. የጨረታው ዋጋ ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ነው።
7. የጨረታው ማስረከቢያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ ለ 90 ቀናት ነው።
ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ_3
ስኳር ፋብሪካ ጽ/ቤት
