ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በድርጅቱ የተለያዩ ቅርንጫፍ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ሞተር ሳይክሎችንና ፎር ዊል ቢ-ግሬድ ባይክ (Four Wheel B-grade bike) (በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ሒዩሜዲካ ኢ.ቪ. በሀገር ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ሰብአዊ እርዳት ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ድርጅታችን ሲጠቀምበት የነበረ በአሁን ሰዓት አገለግሎት የማይሰጥ አንድ ሞተር ሳይክልን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the supply of Motor Cycle
Sidama Bank invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the procurement of Motor Cycle and Digital Camera.
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፤ ሞተርሳይክሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ሞተሮች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል እና የኤሌከትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ብዛት 23 ሞተርሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በዝርዝር የቀረቡትን ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር በ2017 በጀት አመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም Motor Cycle በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች ፤ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች የሞባይል ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ሞተር ሳይክሎች ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK) እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
The Oromia Bureau of Agriculture now invites sealed bids from eligible bidders for the Procurement of 77 Motor Cycles with full accessories
ሲነርጂ አክሽን ፎር ኢትዮጵያ (Synergy Action for Ethiopia (SAFE)) አዲስ ሞተር ሳይክል (Star HCK 150 CC Motor bike) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Brooke Ethiopia has planned to purchase laptop computers and motorcycles. We hereby invite qualified and eligible vendors.
Amref Health Africa, Ethiopia Office invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of 150CC Motorbikes
The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ያገለገግሉ ተሽከርካሪዎች ሞተር ሳይክሎችና ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።ስለሆነም በጨረታ መካፈል የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅት ሆነ ግለሰብ በጨረታው ላይ መወዳደር ይችላል።
የገጠር እራስ አገዝ ልማት ማስፋፋት ማህበር ያገለገሉ መኪናዎች ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።