ድርጅታችን ሒዩሜዲካ ኢ.ቪ. በሀገር ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ሰብአዊ እርዳት ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ድርጅታችን ሲጠቀምበት የነበረ በአሁን ሰዓት አገለግሎት የማይሰጥ አንድ ሞተር ሳይክልን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሒዩሜዲካ ኢ.ቪ
አገልግሎት የማይሰጥ ሞተር ሳይክልን
ለማስወገድ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሒዩሜዲካ ኢ.ቪ. በሀገር ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ሰብአዊ እርዳት ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ድርጅታችን ሲጠቀምበት የነበረ በአሁን ሰዓት አገለግሎት የማይሰጥ አንድ ሞተር ሳይክልን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ማንኛውም ግለሰብ ከታች የተገለፀውን ዕቃ መግዛት የሚፈለግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 3፡00– ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ድረስ ድርጅታችን ዋናው ቢሮ ድረስ በመምጣት ሞተር ሳይክሉን በመመልከት ዋጋ በታሸ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይችላሉ፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ብዛት |
መነሻ ዋጋ |
ሁኔታ |
|
1 |
ሞተር ሳይክል ሞዴል ስታር ስፖርት፤ 2015 |
1 |
15000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ |
አገልግሎት የማይሰጥ |
- ተጫራቾች ዕቃዎቹን ለመመልከት ሲመጡ ራሳቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይኖባቸዋል፡፡
- ተጫቾች የጨረታ ማስገቢያ ሰነዱን ከድርጅቱ ያለምንም ከፍያ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- አሸናፈው ተጫራች በሁለት ቀን ውስጥ ገንዘቡን ከፍሎ ዕቃዎቹን ማንሳት ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊው ተጫራች ከላይ በተገለፀው ቀን ዕቃ ካላነሳ ሁለተኛ የወጣው ተጫራች ዕቃዎቹን እዲወስድ ይደረጋል፡፡
- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- አድራሻ ሒዩሜዲካ ኢ.ቪ ከመካኒሳ አቦ ማዞሪያ ወደ አቦ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ይልማ ሄቴል ጀርባ ስልክ 0118325976
ሒዩሜዲካ ኢ.ቪ
