ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ያገለገግሉ ተሽከርካሪዎች ሞተር ሳይክሎችና ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።ስለሆነም በጨረታ መካፈል የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅት ሆነ ግለሰብ በጨረታው ላይ መወዳደር ይችላል።
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ያገለገግሉ ተሽከርካሪዎች ሞተር ሳይክሎችና ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።ስለሆነም በጨረታ መካፈል የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅት ሆነ ግለሰብ በጨረታው ላይ መወዳደር ይችላል።
1.. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 250.00 /ሁለት መቶ ሀምሳ ብር ብቻ/ በመክፈል ሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም በስራ ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ መውሰድ ይችላሉ።
2. ተጫራቾች ለሐምሌ 12᎐14 ቀን 2015 ዓ.ም በስራ ሰዓት የሚሸጡትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ሞተር ሳክሎችንና ጎማዎች ጢያ ከተማ ከኖክ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ቅርጫፍ ቢሮ ቅጥር ግቢ በመቅረብ መመልከት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ሊገዙት ለሚፈልጉ ተሽከርካሪዎች ሞተር ሳይክሎች እና ጎማዎች የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታ ዶክመንሩን ውስጥ በተዘጋጀው የመጫረቻ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በምመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ ከሐምሌ 17_ 19 ቀን 2015 ዓ.ም የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች ለእያንዳዱ ተሽካእርካሪዎች የሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ 20% በወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ስም ባንክ በተረጋገጠ የክፍያ /ሲፒኦ/ ከጨረታው ሰነድ ጋር ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ሐምሌ 19ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን አሸናፊው ወዲያውኑ እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት /ሲፒኦ/ ታሳቢ በማድረግ ቀሪው ገንዝብ በ10ቀናት ውስጥ ከፍለው ንብረቱን የማንሳት ግዴታ አለባቸው።
6. በጨረታ አሸንፈው ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ከፍለው ለማይወስዱ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
7. ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ያያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የጨረታ አሸናፊው ክከታወቀ በኋላ የሚመለስላቸው ይሆናል።
8. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፦ ከገርጂ አንበሳ ገራዥ አጠገብ
ስልክ ቁጥር ፦ 0116293350/55/56/57 ፋክስ 0116293346
ፖ.ሳ.ቁ 3330 አዲስ አበባ
