Tender Detail

Tender Details


የገጠር እራስ አገዝ ልማት ማስፋፋት ማህበር ያገለገሉ መኪናዎች ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


1.ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በመጨረሻ ባሉት ባሉት 5 የጨረታ ቀናት ውስጥ ተሽከርካሪዎቹንና ሞተር አይክሎችን የገጠር እራስ አገዝ ልማት ማስፋፊያ ማህበር የሚገኝበት ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት መመልከት አለባቸው።

2. ተጫራቾች ሊጫረቱ የሚፈልጉ ተሽከርካሪ የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ዶክመንት ውስጥ አስገብተው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማሳትወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ የገጠር እራስ አገዝ ላማት ማስፋፊያ ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ያገለገሉ መኪናዎች ሞተር ሳክሎች የጨረታ ማስከበሪይ አቢድ ቦንድ ለጨረታ የሚቀርቡትን ዋጋ ማቅረቢያጋር በታሸገ ፖስታውስጥ አብሮ ከጨረታ መዝጊያ ቀናት ሰዓት በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊወኪሎቹ በተገኙበት ከቀኑ በ8፡00ሰዓት በድርጅቱ ቅጥር ግቢ የሚከፈት ሲሆን አሸናፊው ወዲያው እደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ሲፒኦ ታሳቢ በማድረግ ቀሪውን ገንዘብ በ 10 ቀናት ውስጥ በመክፈል ንብረቱን የማንሳት ግዴታ አለበጥ በጨረታው አሸንፈው  ከፍለው ለማይወስዱ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪይ አ/ቢድ ቦንድ/ ያስይያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል የጨረታ አሸናፊዎች ከተሽከካሪና ከሞተር አንደፈፀመ የሚመለስላቸው ይሆናል።

5. በተጨረታው ለሚያሸንፉት ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ የጨረታ አሸናው ሙሉ ክፍያውን እደፈፀመ የሚመለስላቸው ይሆናል።

6. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ ጉርድ ሾላ በበሻሌ ሆእቴልና በአትሌቲክስ ፌደሬን መሓል  በሚገኘው የእህማማች ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የጋራ ህንጻ 6ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 603።

Save Tender