Tender Detail

Tender Details

  • Company በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ስልጤ ዞን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 046-2-37-00-81
  • Website
  • Deadline24 Jan 2025, 12:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል እና የኤሌከትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ማለትም ፡-

1. ሞተር ሳይክል

2. የኤሌከትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች ፡-

  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣
  • በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣
  • የመልካም ስራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ኦርጅናል የድርጅቱ ማህተም መምታት የሚችል፣
  • የጨረታ ዋስትና 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ የሚችሉ፣
  • የምዝገባ ሰርተፍኬት ምስከር ወረቀት የሚያቀርቡ ሲሆን የጨረታ ሠነዱን በሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 200  /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሠነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናል እና 01 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው ሳጥን በዚሁ ዕለት ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈለጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ :- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ :- 046-2-37-00-81/80/09-16-55-46-27/09-64-14-05-27

 

በማእከላዊ  ኢትዮጵያ  ክልላዊ  መንግስት  በስልጤ  ዞን  ሣንኩራ  ወረዳ  ፋይናንስ  ጽ/ቤት

 

Save Tender