Tender Detail

Tender Details

  • Company በጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት (ብርብር)
  • Address ብርብር ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 452 0015
  • Website
  • Deadline20 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በዝርዝር የቀረቡትን ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት (ብርብር)


 

የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በዝርዝር የቀረቡትን ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ

ሎት 2 የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች

በዚሁ መሠረት -

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ፣ የአቅራብነት መዝገባ ምስክር ወረቀት ኦንላይን (E-GP System) የተመዘገበ።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 10,000 (አስር ሺህ) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የክፊያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነድ. ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በወረዳው ገቢዎች ባለሥልጣን ቅ/ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመክፈል እና የደረሰኙን በመያዝ የጨረታውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ከም/ ዓ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማሸግ ሙሉ አድራሻውን በመግለጽ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እንዲጨምሩ እያሳሰብን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ16ኛው የሥራ ቀን በጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይታሸጋል፡፡
  5. ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ልክ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ላይ በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታው ሣጥን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 ይገኛል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር፡- 0464520015/0464520009

 

በጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

ብርብር

 

 

Save Tender