በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ለተለያዩ መንግስት መስሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሰበታ የልዩ ፍላጎት ትምህርት መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2018 ከመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሱ ለተለያዩ ሰራዎች እና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1: የፅህፈት መሳሪያ፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ልቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፤ የስፖርት አልባሳትና የተለያዩ ጫማዎች ሎት 2፡ የቢሮ ፈርኒቸር፤ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኮከበ ጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብረት አስተዳድር ድጋፍ የስራ ሂደት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን ሆሳዕና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከመደበኛ ከካፒታል እና ከውስጥ ገቢ በ2018 በጀት ዓመት ላይ የሥልጠና ዕቃ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የተለያዩ አላቂና ቋሚ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፤ የሚሠሩ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮች የኮንትራት አቅርቦት የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የኮንትራት አቅርቦት የኮንትራት አቅርቦት የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል፡፡
MCG CONSTRUCTION PLC invites bidders to submit sealed bids for the Procurement of SUPPLY AND FIX OF WOODEN DOOR for GELAN MENTAL HEALTH REHABLITATION HOSPITAL Project by providing the necessary labor, material and equipment in fulfillment the contractual requirements made with Oromia Health Bureau.
የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 11 ኦዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተከፋፈሉ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ለ2018 ዓ/ም የበጀት ዘመን በአዲሱ የመንግስት የግዢ መዋቅር የሥራ ሂደት መሠረት ግዢ ለመፈጸም እና በሥራ ላይ በማዋል አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእቃ አይነቶችን አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚያስፈልጉትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2018 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎችንና በአጠቃላይ ለምርምር ሥራ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጂማ ዞን የሸቤ ሰንቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእቃ አይነቶች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ምግዛት ፈለጋል።
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2ዐ18 የበጀት አመት ለክ/ከተማው ሴክተር መ/ቤቶች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ሐረርጌ ዞን በቦኬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 የቅድመ አንደኛ የእንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
በወላይታ ልማት ማህበር የጉታራ ሆቴል ቱሪዝምና ሥልጠና ማዕከል High Quality Imported plastic cafeteria chair በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል፡፡