የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2018 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎችንና በአጠቃላይ ለምርምር ሥራ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡