Tender Detail

Tender Details


የኮከበ ጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብረት አስተዳድር ድጋፍ የስራ ሂደት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የኮከበ ጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኮከበ ጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብረት አስተዳድር ድጋፍ የስራ ሂደት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 የሰራተኞች የደንብ ልብስ ......................................  ብር 5,000

ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች......................................  ብር 5,000

ሎት 3 የህትመት ስራዎች ......................................   ብር 1,500

ሎት 4 አላቂ የትምህርት እቃዎች ......................................  ብር 5,000

ሎት 5 ሌሎት አላቂ እቃዎች ...................................... ብር 3,000

ሎት 6 ልዩ ልዩ መሣሪያዎች ......................................  ብር 5,000

ሎት 7 ለማሽነሪ መግዣ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ ...................................... ብር 5,000

ሎት 8 ቆሚ የቢሮ እቃ ፈርኒቸር ...................................... ብር 5,000

ስለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስተር በአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ወይንም (supplier list) ያላቸው።
  3. የቫት እሴት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ /200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማሰከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የውል ማስከበሪያ የሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ የማንቀበል መሆኑን እየገለጽን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማሰገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ የሆኑበትን ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ በማስያዝ እና የግዥ ውል ስምምነት መፈፅም ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በ2 ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሸጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ውድድሩን አሸናፊ የሚሆኑ ድርጅቶች ማሸናቸው ከሚገለጽበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውሰጥ ንብረቱን ት/ቤቱ ድረስ በማምጣት ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡
  11. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. በጥቃቅን እና አነሰተኛ ተደራጅተው የሚሰሩ ከሆነ እና ተጨማሪ እሴት አማራጮች ከሆኑ ካደራጀው አካል ደብዳቤ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  13. አድራሻ፡- ከራሺያ ኤንባሲ አጠገብ ወደ አራት ኪሎ ሲኬድ ቀበና ድልድይ አካባቢ ኮከበ ጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-6-66-28-26/ 011-6-62-09-81

ማሳሰቢያ ት/ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታን ሙሉ በሙሉ /በከፊል/ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የኮከበ ጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender