የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች እና ሞተር ሳይክሎች ግዥ (ሁለተኛ ዙር) - የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኮምፒተሮችና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች ግዢ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ለ2018 ዓ/ም የበጀት ዘመን በአዲሱ የመንግስት የግዢ መዋቅር የሥራ ሂደት መሠረት ግዢ ለመፈጸም እና በሥራ ላይ በማዋል አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእቃ አይነቶችን አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡