Tender Detail

Tender Details


የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የእቃዎቹ አይነትና የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) መጠን

ሎት 1፡- የጽሕፈትና የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ ብር 15,000)

ሎት 2፡- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማስያዝ ያለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ ብር 15,000)

ሎት 3፡- የግንባታ እቃዎች ያለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ ብር 15,000)

ሎት 4፡- የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ ብር 15.000)

ሎት 5 ፡-የመኪና የሞተር ሳይክሎች እና የማሽነሪ ጎማዎች (ሲፒኦ ብር 15,000)

ሎት 6- የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች /ፈርኒቸሮች (ሲፒኦ ብር 15,000)

ሎት 7 ፡- የዳቦ ስንዴ (ሲፒኦ ብር 15,000)

የመወዳደሪያ መስፈርቶች

    1. በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸውና የ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን ፍቃዳቸውን ያደሱ መሆን አለባቸው፡፡
    2. ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡ ቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የቫት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
    3. ተጫራቾች ከዚህ በላይ በተመለከተው መሠረት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
    4. ተጫራቾች ተጫርተው የሚያሸንፉትን እቃ ወይም እቃዎች በራሳቸው የትራንስፖርት ወጪ እስከ አጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
    5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ፡፡
    6. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የሥራ ቀናት የሚቆይ ይሆናል፡፡
    7. የጨረታው ሳጥን የሚዘጋው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የሥራ ቀን 9፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል። በ16ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች ወይም ተወካዮች ባሉበት የሚከፈት ይሆናል።
    8. ማንኛውም ተወዳዳሪ ማቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ነው፡፡
    9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ፡- 047 221 30 21/047 221 1061/047 221 2261 መደወል ይችላሉ።

 

የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

 

Save Tender