የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለአዊ ብሄ/ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት Supply and Fix Auditorium Chair & ashlary stone wall cladding to external wall surface አቅርቦትና ገጠማ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የሰ/ምስ/ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ከአገልግሎት የተመለሱ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ አይነቶች ያገለገሉ ወንበሮች፣ የተለያዩ የእንጨት ምሰሶዎች፣ ያገለገሉ መጋረጃዎች፣ የብረት በርሜሎች ከአገልግሎት የተበላሹ ካዝናዎች፣ አሮጌ ጀኔሬተር፣ የማያገለግሉ ሶላር ፓኔሎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ቆርቆሮዎች እና ሌሎች የመሳሰሉት ዕቃዎች ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር / ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ የሚገዙ ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለፋብሪካው ለምርት ግብዓትነት የሚጠቅመውን 40 ቶን ግሉ ፓውደር Urea formaldehyde powder resin glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 01 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ በሎት 02 የፈርኒቸር ግዥ፣ በሎት 03 የእንስሳት መድሃኒት እንዲሁም፣ በሎት 04 የመኪናና የማሽኖች መለዋወጫ ዕቃ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አቃቂ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለክ/ከተማው ሴክተር መ/ቤቶች የፅሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በተፈቀደው መደበኛና ካፒታል በጀት በወረዳችን ውስጥ የሚገኙ በወረዳችን ውስጥ የሚገኙ አጠቃላይ ሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 02 17/20 ጤ/ጣቢያ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ያላገለገሉ እና ያገለገሉ የተለያዩ አይነት የከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች የመካከለኛ እና የቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች ያገለገሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች ያገለገሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮች የተለያዩ ስቴሽነሪዎች፣ የተለያዩ አልባሳቶች እና የመሳሰሉትን ንብረቶች ከሎት አንድ እስከ ሎት አስራ አራት በመከፋፈል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ አገለግሎት የሚውሉ የቢሮ ፈርኒቸር እና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ ፊርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል ጨረታ 3ኛ ጊዜ የወጣ በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR PURCHASE OF DIXON SHELF upon fulfilling of the following terms and conditions.
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 1ኛ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ 2ኛ የሞተር ሳይክል ግዥ እና 3ኛ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር የሚገኘው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላ ድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ድንጋይ፣ አሸዋ፣ ቆርቆሮ፣ እንጨት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ጠጠ፣ ሚስማር፣ አጠቃላይ የግንባታ እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።