Tender Detail

Tender Details


የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም

 

የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት መስፈርቱን የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ።

•        ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ትምህርት የዕቃዎች

•        ሎት 2 የደንብ ልብስ

•        ሎት 3 የጽዳት እቃዎች

•        ሎት 4 ቋሚ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች)

•        ሎት 5 የህትመት

•        ሎት 6 የህክምና ዕቃዎችና መሳሪዎች

•        ሎት 7 የተለያዩ ጥገናዎች

1.   ተወዳዳሪዎች በዘርፋ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ ቲን/ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት /ቫት/ ያላቸው የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማረጋገጫ ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2.     ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በየሎቱ የተቀመጡትን የብር መጠን በሚትወደደሩበት ሎት በባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ከጨረታው ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

•        ሎት 1 ብር 2,000.00

•        ሎት 2 ብር 1,000.00

•        ሎት 3 ብር 2,000.00

•        ሎት 4 ብር 2,000.00

•        ሎት 5 ብር 1,000.00

•        ሉት 6 ብር 2,000.00

•        ሉት 7 ብር 2,000.00

በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 06 ከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጀ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር አምስት/05 በማምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3.     ተጫራቾች መወዳዳሪያ ሰነደቸውን በታሸግ ፖስታ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 ለጨረታ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10ኛቀን 11፡30 ታሸጎ በ11ኛ ቀን በ4፡00 ሰዓት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል።

4.     የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

5.     ተጫራቾች የሚወደዳሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

6.     ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳዳሩባቸው ሎቶች ለሁሉም ናሙና የሚቀርብ ሲሆን ሎት 7 በቀረበው ፍላጉት መሠረት የሚጠገነውን አይቱ ዋጋ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

7.     የዘገዩ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ሰነድ ተቀባይነት የለውም። የጨረታ ማቅረቢያ ዋጋ ሲሞላ ሠርዝ ድልዝ ተቀባይነት የለውም።

8.     አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፍባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጽሚው መሰሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

9.     ጥቃቅን አነስተኛ ተቋማት ከሆኑ የንግድ ፊቀዳቸውን እና ግብር ስለመክፈላቸው፤ የታደሰ መሆኑን የሚገልፅ ከአደራጃቸው አካል ማቅረብና የሀገር ውስጥ የምርት ውጤቶች አምረች መሆነቸው ተጠቅሶ የጨረታና የውል ማስከበሪያ የዋስትና ደብዳቤ ማምጣት ይኖርባቸዋል።

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. የሠነድ መሸጫ ዋጋ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን። የጨረታ ዋጋ ፅንቶ የሚቁይበት 60/ስልሳ/ ቀናት ውል ከተፈረመ ቦኃላ ይሆናል። ት/ቤቱ በጀት በጀቱን አይተው 20% የመቀነስ እና የመጨመረ መብት አለው።

 

አድራሻ፡- ከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ድል ገቢያ አጠገብ ወይም ብስራተ ገብርኤል አካባቢ ነው።

ስልክ ቁጥር፡- 0911047990/0113201212

 

ከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender