የሰበታ ከፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎትı, የጽህፈት መሳሪያዎች፣የጽዳት እቃዎች፣አላቂ እቃዎች፣የደንብ ልብሶች.ሎት 2. የመኪና ጎማዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 03/ት/ፅ/ቤት የፈለገ ህይወት የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ 08 በሻሌ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ማለትም ሎት-1 የጽሕፈት ዕቃዎች፤ ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች፤ ሎት-3 የትምህርት ዕቃዎች፤ ሎት-4 የደንብ ልብስ፤ ሎት-5 የሕክምና ዕቃዎች፤ ሎት-6 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ሎት-7 ፈርኒቸር፤ ሎት-8 የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ኅብረተሰብ ቅድመ 1ኛ፤ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሕብረት ባንክ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ለ2025/26 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የሠራተኞች የደንብ ልብስ ህጋዊ እና በሙያው በቂ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒውተሮች የመሳሰሉትን)፣ ጄኔረተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01 አየር አምባ ቅድመ 1ኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ የዳግ/ብ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮ/ቀ/ክ/ከ/የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉት 1 ሎትı. የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 4000 (አራት ሺ ብር ) ሎት2. የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 5500 ብር (አምስት ሺ አምስት መቶ ብር) ሎት3 የተለያዩ የደንብ ልብስ ጨርቅ የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 5000 (አምስት ሺ ብር) ሎት4 . የተለያዩ የቋሚ እቃዎች ማስከበሪያ CPO ብር 27000(ሃያ ሰባት ሺ ብር) ሎት5. የህትመት ውጤቶች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 5800 ብር (አምስት ሺ ስምንት መቶ ብር) ሎት6. የተለያዩ✓ የደንብ ልብሶች ስፌት የጨረታ ማስከበሪያ CPO 3000 ብር ( ሶስት ሺ ብር) ሎት7. የተለያዩ ጥገና እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO10000 ብር (አስር ሺ ብር) ሎት8. የተለያዩ የፕላንትና ማሽነሪ ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ CPO (1000) አንድ ሺ ብር ሎት9. ለተለያዩ የጥገና ስራዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO (አስር ሺ ብር) ሎት 10. የመኪና ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 10000 ብር (አስር ሺ ብር ) ሎት ... የተለያዩ የህክምና መገልገያዎች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 10000 ብር (አስር ሺ ብር ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡- ሎት 1 የደንብ ልብስ ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 3. የፅዳት ዕቃዎች ሎት 4. የመኪና እቃዎች ሎት 5- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ሎት6-የቢሮ እድሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ ጉጂ ዞን መልካ ሶዳ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም የተለያዩ ልዩ ቋሚ ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጐማና ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
በቦሌ ክ/ከተማ ት/መምሪያ የቦሌ ህብረተሰብ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 አላቂ የት/ዕቃዎች እና የተለያዩ የፅ/መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 3 ቋሚ ዕቃዎች፣ ሎት 4 የስፖርት ዕቃዎች፣ ሎት 5 የጥገና ዕቃዎች፣ ሎት 6 የደንብ ልብስ እና የጫማ፣ ሎት 7 ደንብ ልብስ ስፌት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2018 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ ለስራና ለትምህርት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ለካፌና መስተንግዶ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮና ህትመት እቃዎች፣ አላቂ የት/ት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና የአይሲቲ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለጠኛ ዙር በወረዳው ለሚገኙ ለገጠር ቀበሌዎችና ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን (ፈርኒቸር)፣ አላቂ ዕቃዎችን፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ጨረታ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ባህሪ ያላቸው የጓሮ አትክልት ፤የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ህትመት፣ የጉልበት ሰራተኛ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የቁሳቁስና ተገጣጣሚ ጥገና በ1ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ የዋ/ቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የጥገና ሥራዎችና ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።