በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ ጉጂ ዞን መልካ ሶዳ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም የተለያዩ ልዩ ቋሚ ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጐማና ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡