በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ ጉጂ ዞን መልካ ሶዳ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም የተለያዩ ልዩ ቋሚ ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጐማና ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ በጉጂ ዞን የመልካ ሶዳ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

-
እቃዎችን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን የ2017 ዓ.ም የንግድ ፍቃዳቸውን ያደሱ፡፡
-
ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት)ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
-
ለጨረታ ማስከበሪያ ጠቅላላ ካቀረቡት ብር 2% በተረጋገጠ ባንክ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል።
-
ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለıo ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመከፈል በጽ/ቤት ቁጥር 2 መግዛት ይቻላል
-
ተጫራቾች የጨረታውን ሰንድ ዋናውንና ኮፒ _ በሰም _ በታሸገ ኤንቨሎፕ _ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
-
ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ(0ኛው) የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ዕለቱ በዓል ወይንም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀናት ጨረታው ይከፈታል፡፡
-
መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ ሙብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ ተጫራቾች እቃቸውን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አድራሻ ፡- በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ በጉጂ ዞን የመልካ ሶዳ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጥ/ቤት ስበስጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0910638479/ 0926330942 እና 0989802434 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ በጉጂ ዞን የመልካ ሶዳ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት