በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዢ መለያ ቁጥር ARHC 002/2018 ዓ.ም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1፡ ሕትመት............. 6,000
ሎት 2፡ የፅዳት እቃዎች ...............18,000
ሎት 3፡ የፅህፈት መሳሪያዎች...........7,000
ሎት 4፡ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና ፈርኒቸሮች............ 14,000
ሎት 5፡ ደንብ ልብስ .............. 12,000
ሎት 6፡ የደንብ ልብስ ስፌት ............ 3,000
ሎት 7፡ ኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ........... 8,000
ሎት 8፡ ጠቅላላ ጥገና እና አነስተኛ የግንባታ ስራዎች ........... 17,000
ሎት 9፡ የጭነት አገልግሎት ትራንስፖርት ............ 5000
በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመወዳደር የምትፈልጉ ማሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች፡፡
01፡- ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቻው የሚቀርብ ማስረጃ፣
02፡- የመንግስት የግዢ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
03፡- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
04፡- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 መግዛት ይችላሉ።
05፡- የጨረታ ማስከበሪያ 2% ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
06፡- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡
07፡- ተጫራቾች የዶክመንታቸውን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ውል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
08:- ተጫራቾች የሚሞሉት ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም ለማንበብ አስቸጋሪ ከሆነ ተቀባይነት አይኖረውም።
09፡- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ እንደተነገራቸው ቀርበው ውላቸውን ለመፈጽም 10% የውልማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
10፡- ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
11፡- ተጫራቾች በሚያቀርቡበት ዋጋ ቫትን ጨምረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
12፡- የጨረታ ሳጥን የሚዘጋው ጨረታው በወጣ በ11ኛ የስራ ቀን ጠዋት 4.00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
13፡- ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡
14፡- ጤና ጣቢያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
15፡- ለጥቃቅን እና አነስተኛ ማህበራት በግዢ እና ፋይናንስ መመርያ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
አድራሻ፡- በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ /ቤት አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ
ስልክ ቁጥር:- 0112786801/0112758961/0913298189
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ
