በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
-
ሎትı የሰራተኛ የደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ግዥ የግዥ መለያ ቁጥር ምዕራብ /ቅ/ጽ/ቤት 01/2017
-
ሎት2 ለሰራተኛ የሰርቪስ አገልግሎት እና የቀን ውሎ ሰርቪሶች ግዥ መለያ ቁጥር ምዕራብ/ቅ/ጽ⁄ ቤት 02/2017
-
ሎት 3 የቅ/ጽ/ቤት አቅጣጫ ጠቋሚ እና ራዕይና ተልኮ ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ምዕራብ /ቅ/ጽ/ ៣/03/2017
-
ሎት 4 ለቢሮ ለመስኮት አገልግሎት የሚውሉ ሻተር መጋረጃ ምዕራብ /ቅ/ጽ/ቤት/04/2017
-
በግልፅ ጨረታ ሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ያገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡
-
ተጫራቾች ሎት1፣3፣4፡ በዘርፉ የታደሰና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ፣ የምዝገባ ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ቲን ነበር፣የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ንግድ ምዝገባ ኦላይን የተመዘገበ ለሎት 2 በዘርፉ የታደሰና ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የምዝገባ ወረቀት፣የግብር ከፋይ መለያ ቲን ነበር፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፣በዘመኑ የታደሰ ሶስተኛ ወገን የመድን ሽፋን እና ሊብሬ ማቅረብ የሚችል የመወዳደሪያ ሰነዶችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
-
ጨረታውን መካፈል የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 150.00/ አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አቃቂ ቃሊቲ ምዕራብ/ ቅ/ጽ/ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን መግዛት ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎትı 8000 (ስምንት ሺህ ብር) ሎት 2፣3፣4 5000 (አምስት ሺህ)ብር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ/CPO/ ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሂሳብ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
-
ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ በጠኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ የቴክኒክ ዶክመት መከፈቻ የጨረታ ሰነድ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ 5000 ቤቶች ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር 0931804871/0912117915 ይደውሉ፡፡
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
