1557 Tenders Found
-
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከታች የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- Deadline February 11, 2026
-
- ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ገመናዬ ማርያም ቤ/ክ መግቢያ ላይ ይገኛል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- ቦሌ ማተሚያ ጀርባ በሞሮኮ ባዝ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት
-
- ወልቂጤ ከተማ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀን 8፡30 ሰዓት ድረስ
-
- ሰሚት ሳፋሪ ቦሌ ምድብ ችሎት ፍርድ ቤት አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ 10ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ
-
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የቅዱስ ላሊበላ ጠቅላላ ሆስፒታል የተለያዩ ግብአቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline በ6ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት
-
- አጠና ተራ ከድልድዩ ከፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- 6ኪሎ አካባቢ ከፈረንሳይ ታክሲ መያዥ አለፍ ብሎ ኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር ከጧቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ
-
- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጀርባ 500 ሜትር ገባ ብሎ ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የግዢ፣ ንብረትና ህንፃ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ቢሮ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት እሰከ 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ
-
- መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ አንደኛው (11ኛው) የስራ ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ
-
- Ethiopia Kombolcha City, Kembolcha, Ethiopia
- Deadline ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ስድስተኛው ቀን 3፡50 ሰዓት ድረስ
-
- ጥቁር አባይ ጫማ ፋብሪካ ወረድ ብሎ ወደ አዲስ ሰፈር በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- ከጎሮ አደባባይ ወደ ቱሉ ዲምቱ የሚወስድ መንገድ ወደ ቀኝ 2 ኪሎ ሜትር ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- ካራ ቆሬ ታክሲ ተራውን እንዳለፉ ወደ አጃምባ መውጫ ባለው መንገድ ብሎኬት ማምረቻው እንዳለፉ ባለው ቅያስ ወደ ቀኝ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው በት/ቤቱ ቅጥር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው በቢሮ ቁጥር 03 ፋይናንስ ክፍል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 (አስር) ቀናት እሁድና ቅዳሜን ጨምሮ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30
-
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የሎሚ ሜዳ ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- አጠና ተራ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ እስከ 11፡30 ሰዓት
-
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 19/2018 የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በአስረኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ድረስ
-
- 4ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ጎን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ
-
- አዲስ አበባ ሬስቶራንት ወረድ ብሎ የአራዳ ከ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት በወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ የመ/ደ/ት/ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- ጉለሌ ክ/ ከተማ አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ ጃምቦ ህንጻ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት
