የትምህርት ቤት ጥገና ስራ (ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት, ተቋ 001/2019) - አራዳ ወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን፣የህክምና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የትምህርት ብልጭታ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም የሚሰሩ በጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍ ማህበራት የተደራጁ ህጋዊ የሥራ ተቋራጮችን ሆኑም ለግንባታ አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን፣ የሰው ሃይል በማቅረብ የሚሰሩ በጥ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ከፍለ ከተማ ወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ የመ/ደ/ት/ቤት 2017 ዓ.ም የበጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ከነስፌቱ፣ ለ ቋሚ እቃዎች የስፖርት ትጥቅ ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ የህትመት ስራዎች ፣ ልዩ መሳሪያዎችን፣ የፕላንት ማሽነሪ ጥገናና ሰርቪስ ፣ የህንፃ ጥገናና የፓርቲሽን ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል ::