የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሎት 01 የተማሪዎች ውጤት መግለጫ ካርድ ህትመት፣ ሎት 02 የደንብ ልብስ ስፌት እና ሎት 03 ዓመታዊ የትምህርት መረጃ መጽሔት ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሎት 1 የኤሌክትሮኒክ እቃዎች፣ ሎት 2 የስቴሽነሪ እቃዎች፣ ሎት 3 የደንብ ልብስ፣ ሎት 4 የደንብ ልብስ ስፌት፣ ሎት 5 የቧንቧና የኤሌትሪክ እቃዎች፣ ሎት 6 የመኪና ጌጣጌትጥ፣ ሎት 7 የቅድመ አንደኛ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ፈርኒቸር እና የቢሮ መገልገያ ሼልፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር *አ/አ/ከ/አስ/ት/ቢ/NCB-G-01/2018 የተማሪ መማሪያና የመምህር ማስተማሪያ መጻህፍት ዲቨሎፕመንት ህትመት እና ሌሎች ተያያዥ አገልግሎት ግዥ ፡እና * አ/አ/ከ/አስ/ት/ቢ/NCB-G-02/2018 ለቅድመ መደበኛ ፣ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ጠረጴዛና ወንበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በሃገር ውስጥ ለሚፈጸሙ እቃዎችና ተዛማጅ አገልግሎቶች የሚውል ህትመት፤ የአላቂ የቢሮ እቃዎች፤ ቋሚ እቃዎች፤ አላቂ የትምህርት እቃዎች፤ የጽዳት እቃዎችና ደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትም/ቢሮ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሎት 1 የሰራተኞች የመዝናኛ ክበብ የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት ሎት 2 የጀነሬተር የጥገና አገልግሎት ግዥ ሎት 3 ለእቴጌ መነን የሴቶች አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት ፣ ለገላን የወንዶች አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት እና ለገላን የብርሃን ዓይነ-ስውራን ትምህርት ቤት የምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ ማግኘት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር በገላን የወንዶች አዳሪ ት/ቤት እና በእቴጌ መነን አዳሪ ት/ቤቶች የሚውል አጠቃላይ የSTEM (የሳይንስ፣ ቴከኖሎጂ፣ ኢንጂነሪነግ እና የሂሳብ ማዕከል) ተከላ ፣ የእቃዎች አቅርቦት እና ማማከር ግዥ፤ ገጠማና ስልጠና ለመስጠት የወጣ ግዥ (Setting up STEM Education and Innovation Centers including Supply of Equipment & Devices and mentoring in Gelan Boys Boarding school and Etege Menen Girls Boarding School) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትም/ቢሮ የእቃ እና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሎት 1 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ ግዥ ሎት 2 ለህጻናት ማቆያ ክፍል የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ግዥ ሎት 3 የተለያዩ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ግዥ ማግኘት ይፈልጋል::
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር የሚገኘው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡