በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 06 በምስራቅ በር ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚ በታች ለተዘረዘሩት ሎት1 አላቂ የቢሮ እቃ ፣ ሎት2 አላቂ የትምህርት እቃ፤ ሎት3 የደንብ ልብስ ፣ ሎት4 ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ሎት5 የፅዳት ዕቃ ፣ ሎት6 ቋሚ ዕቃ ፣ ሎት7 የህክምና ዕቃ ፣ ሎት8 የደንብ ልብስ ስፌት ፣ሎት 9 ህትመት፣ ሎት 10 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ፣ ሎት 11 የማሽነሪ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስርጢ አፀ/ህ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ት ፅ/ቤት ስር የሚገኝ የመንግስት ት/ቤት ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የ17/20 ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።
የሮቤ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከኛ ዙር ግዥ በከተማው ስር ላሉ መ/ቤቶች አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን፤ የፅዳት ዕቃዎችን፤ የተለያዩ ህትመቶች ፤ የሞተር ሳይከል ግዥ፤ የደንብ ልብሶች እና የስፌት ዋጋ፤ የግንባታ ዕቃዎችን፤ የከባድ እና ቀላል መኪና (ማሽነሪ) መለዋወጫ እቃዎች የከባድ እና ቀላል መኪና (ማሽነሪ) ጎማና ባትሪዎች፤ የከባድ እና ቀላል መኪና ጥገናዎች፤ የቢሮ እቃዎች የኤሌክትሮኒከስ ጥገናዎች የትምህርት መርጃ የስልጠና ዕቃዎች የተለያዩ የከተማ ማስዋቢያችግኞች፣የምግብ እና ሻይ ቡና አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡
በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቦሪ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017/2018ዓ.ም አንደኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የጃንሜዳ ጤና ጣቢያ 001/2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ በጤና ጣቢያችን የሚገኙ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወ 04 አራብሳ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1. የቋሚ ንብረት፣ ሎት 2. ቋሚ አላቂ ንብረት፤ ሎት 3. የፅዳት እቃዎች፤ ሎት 4. የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ ሎት 5. የህትመት ስራዎች፤ ሎት 6. የህክምና መገልገያ መሳሪያ እና መድሀኒት፤ 7. የጥገና መሳሪያዎች እና ሎት 8. የደንብ ልብስ ስፌት ሎት 9. በቴከኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት/network infrastructure/፤ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ//ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት1 የጽሕፈት እቃዎች : ሎት 2 የዕዳት እቃ፤ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ እታ፡ ሎት 4 ፈርኒቸር እቃዎች፣ ሎት 5.የሕንፃ መሳሪያ ፣ ሎት 6 የደንብ ልብስ ፣ ሎት 7 የ ስፖርት ትጥቅ ፣ ሎት 8 የህትመት ፣ ሎት 9 የኤሌክትሮኒከስ ጥገና ፣ሎት 10 የህከምና እቃ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ጨረታ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ባህሪ ያላቸው የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ፣ የትራንስፖርት መኪና ኪራይ፣ የጉልበት/የጭነት አገልግሎት፣ ህትመት፣ ዲኮር፣ የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን ስፔር ፖርት ግዢ እንደገና የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ፣ ፎቶ ስፔርፖርት ማሽን ጥገና፣ የመኪና ጎማ፣ እና አነስተኛ ሞንታርቦ በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ የቦሌ ወረገኑ ቅደመ አንደኛ ፣አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ከቅደመ መደበኛ - 8ኛ ከፍል የተማሪና የአስተማሪ መጻሐፍት ሕትመት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማሳተም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድርመስፈርት መሰረት ለመሣተፍ የሚፈልጉ ።
ቡረቃ ቦሪ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ እና አሶሳ ቅ/አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የእድጎት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅንና በስሩ ለሚገኙ ቅ/ፍ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ አገልግሎቶች እና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2018 ዓ ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊከ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ሎቶች ላይ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አጃምባ የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሎትı. ቋሚ እቃ ኤሌከትሮኒክስ (6313) ሎት2 የደንብ ልብሶች (621) ሎት3. የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች (6212) ሎት4. አላቂ የትምህርት እቃዎች (6215) ሎት5.የተለያዩ መሣሪያዎች እና መፃህፍት (6219) ሎት6.ሌሎች አላቂ እቃዎች (የፅዳት እቃዎች) (6218) ሎት7 ቋሚእቃዎች (6314) ሎት 8 የህክምና እና የላብራቶሪ እቃዎች (የቤተ-ሙከራ) (6214) ሎት9. የህትመት ስራዎች(6213) እንድትሳትፉ ይጋብዛል።