ስርጢ አፀ/ህ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ት ፅ/ቤት ስር የሚገኝ የመንግስት ት/ቤት ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስርጢ አፀደ ህጻናት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የስርጢ አፀደ ህ/የመጀ/ደ/ት/ቤት ስ/ቁጥር 001/2018
ስርጢ አፀ/ህ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ት ፅ/ቤት ስር የሚገኝ የመንግስት ት/ቤት ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሆኖም በ2018 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ግዥዎች-የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ ህትመቶች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች እና ሌሎች አላቂ እቃዎች እነዚህን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሆኖም ተጫራቾች በሚመለከታቸው የንግድ ዘርፍ መሰረት ከዚህ በታች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች
-
-
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው እና ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
- የግብር ከፋይ መለያ (ቲን ቁጥር ያለው እና ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ሁለቱንም ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ (የገቢዎች ክሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢነት የተመዘገበ እና ስለመመዝገቡ ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ይቆያል፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ (ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 በፋ/ግ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ዶክመንት ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በት/ቤቱ ፋ ግ/ን አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ
-
ሎት 1፡- የደንብ ልብስ 50,000.00 / ሃምሳ ሺ ብር
ሎት 2፡- አላቂ የቢሮ እቃዎች 10,000.00 / አስር ሺ ብር
ሎት 3፡- የህትመት ስራዎች 1200.00 / አንድ ሺ ሁለት መቶ ብር
ሎት 4- አለቂ የህክምና እቃዎች 300.00 / ሶስት መቶ ብር
ሎት 5፡- አላቂ የትምህርት እቃዎች 15,600.00 / አስራ አምስት ሺ ስድስት መቶ ብር
ሎት 6፡- የፅዳት እቃዎች 44,000.00 / አርባ አራት ሺ ብር
ሎት 7፡- ልዩ ልዩ እቃዎች 2000.00 / ሁለት ሺ ብር
ሎት 8፡- የጥገና እቃዎች 1000.00 / አንድ ሺ ብር
ሎት 9፡- ቋሚ እቃዎች 20,000.00 / ሃያ ሺ ብር
-
-
- ባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ በየሎቱ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የንግድ ስራ መስፈርቶች እና የመወዳደሪያ የጨረታ ዶክመንታቸውን ዋናውን እና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ሰነድ ሲመልሱ ናሙና ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- 6 ወር ለሞላው ናሙና መስሪያ ቤቱ አይጠየቅም።
- ዋጋው ሲሞላ ስርዝ ድልዝ ካለው ወይም በፍሉድ የጠፋ ከሆነ ውድቅ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን፡፡
-
ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አቃ/ቃ/ክ/ከ/ወረዳ 08 ወደ ስርጢ ማርያም ቤ/ክርስቲያን ሲሄዱ ልዩ ስሙ ስላሌ ሰፈር ገባ ብሎ ጨፌ ኮንዶሚኒየም አጠገብ፡፡
ለበለጠ በመረጃ፡- 0114 71 50 53 ይደውሉ
ስርጢ አፀደ ህጻናት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
