Tender Detail

Tender Details


ቡረቃ ቦሪ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ እና አሶሳ ቅ/አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ቡረቃ ቦሪ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ እና አሶሳ ቅ/አንደኛ ደረጃ ት/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001

 

  • የፅዳት ዕቃዎች
  • የፅህፈት መሳሪያዎች
  • አላቂ የቢሮ እቃዎች
  • የደንብ ልብስና
  • ቋሚ እቃዎች
  • የህክምና እቃዎች
  • የህትመት እቃዎች

በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. በዘርፉ የተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ
  4. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
  5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለእያንዳዱ ሎት የሚመለስ በሲፒኦ ብር 10,000.00 ብር (አስር ሺህ ብር ብቻ) ማቅረብ ያለባችሁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  6. ዝርዝር ጨርታውን የያዘውን ሰነድ ለመግዛት ደግሞ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ቡረቃ ቦሪ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ እና አሶላ ቅ/አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የሚጫረቱትን እቃ ናሙና ለሚያስፈልገው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖረባቸዋል።
  8. ሳምፕል ለማምጣት አስቸጋሪ ከሆነ በፎቶ ማቅረብ ይቻላል፡፡
  9. የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተለያየ ፖስታ አሽገው ሲመጡ ሲፒኦ ደግሞ ጨረታው አርጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት አሽገው ማቅረብ ይኖረባቸዋል።
  10. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ በግልጽ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 11፡30 ድረስ ማስገባት ይኖረባቸዋል፡፡
  11. የጨረታው ሳጥን ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛው ቀን በ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 4፡30 በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በፋይናንስ ክፍል ይከፈታል ፡፡ በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል ፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻችን ጣፎ መናፈሻ ወረዳ 02 ጣፎ መናፈሻ ጀረባ 200 ሜትር ገባ ብሎ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት

ስልክ ቁጥር : +251118593500

 

ቡረቃ ቦሪ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ እና አሶሳ ቅ/አንደኛ ደረጃ ት/ቤት

 

 

Save Tender