Development Bank of Ethiopia has invites interested and potential bidders for the procurement of Tyre for Different Vehicles.
በአብክመ በኦሮሞ አስ/ዞን የከሚሴ ደም ባንክ አገልግሎት የ2017 በጀት ዓመት የሚከተኩትን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት በሎት 1 የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ 12*20 እና በሎት 2 የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ 7.50*16 ከነ ሙሉ አክሰሰሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ስር የሚገኘው የስደት ተመላሾች መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የተሸከርካሪ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ ::
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈለጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀከቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement of Different Size of TYRE to be used for vehicles & Machineries.
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን የተለያየ መጠን ያላቸውን ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Addis Ababa City Road Authority now invites sealed bids from eligible bidders for the purchase of Different Size of Tires and Battery
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The SNRSB of PPPDS invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of goods mentioned below,
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት አመት ከመደበኛ እና ካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሸነሪዎች አገልግሎት የሚውል መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) በሎት 1/አንድ/ እንዲሁም ጎማና ባትሪ በሎት 2/ሁለት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ድርጅታችን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ መጠን ያላቸው የከባድ፣ የሰርቪስ እና የቀላል ተሸከርካሪዎች ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ስለሚፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞችና የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እንዲሁም የሚወገድ የዲዝል ነዳጅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of Tires
የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዞኑ ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች ለመግዛት ይፈልጋል