Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ቦንጋ ከተማ
  • Address ደቡብ ክልል ቦንጋ ከተማ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0473311903
  • Website
  • Deadline07 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle tire

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞችና የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እንዲሁም የሚወገድ የዲዝል ነዳጅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ቦንጋ ከተማ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001S/W/R/PLW/2017

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞችና የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እንዲሁም የሚወገድ የዲዝል ነዳጅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሎት ቁጥር

የእቃ ዝርዝር

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን

 

 

ሎት-1

A4 Paper

በቁጥር

100

 

 

35000.00

 

 

 

 

 

ጥቅምት 28 ቀን 2017 ዓ.ም

የፕሪንተር ቀለም 26A,594,05A,5270 እና BROTHER HL6200 tonner

 

በቁጥር

210

 

 

 

ሎት-2

ጎማ እና ካላማዳሪ 7.50*16

በቁጥር

85

ጎማ እና ካላማዳሪ 205*16

በቁጥር

5

 

 

100,000.00

ጎማ እና ካላማዳሪ 245*16

በቁጥር

5

ጎማ እና ካላማዳሪ 12.00-20R22

በቁጥር

44

ሎት-3

የዲዝል ነዳጅ

በሊትር

36,000L

40,000.00

 

  1. በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታከስ ከፋይነት ቲን (Tin/ ቁጥር ያለው ድርጅት ወይም ግለሰብ መወዳደር ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ዝርዘር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (EEU Account No-1000254208055) ለሎት-1 ለሎት-2 እና ለሎት-3 ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ/ ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት በቦንጋ ከተማ መምህራን ኮሌጅ አጠገብ በሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ህንፃ 2ኛ ፎቅ በመምጣት ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ የሚወገደውን ንብረት በሚገኝበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው ጥቅምት 28 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት በቦንጋ ከተማ መምህራን ኮሌጅ አጠገብ የደቡብ ምዕራብ ክልል ሪጅን ህንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሮ ይከፈታል፡፡
  7. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0473311903/0912682407 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት

ቦንጋ ከተማ

Save Tender