በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ነቀምት ሪጅን ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያዎችና ተያያዥ ዕቃዎችን፣ የፕሪንተር ቶነር፣ የኮፒ ማሽን ቶነር እና የፕሪንተር ድራም ዩኒት (Drum Unit) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ 12*20 ፣ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ 7.50*16፤ 8.50*16 እና የኒሳን ደብል ጋቢና ቲዩብለስ ጎማ ከነ ሙሉ አክሰሰሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት በሎት 1 የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ 12*20 እና በሎት 2 የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ 7.50*16 ከነ ሙሉ አክሰሰሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡