በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ቁጥር |
የጎማ ቁጥር |
ብዛት |
|
1 |
245/70R17 |
5 |
|
2 |
205R16 |
10 |
|
3 |
7.5/16 |
5 |
|
4 |
215/R/15 |
5 |
|
5 |
7.5/R16 |
5 |
|
6 |
11/R22.5 |
7 |
|
7 |
11R20 |
7 |
|
8 |
12R22.5 |
13 |
በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤
- በዘመኑ የታደሰና በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችሉ፤
- የግዥ መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከኦሪጅናል ፋይናንሻል ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ዊዝ ሆልድ ታክስ 2% ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 1% ብቻ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም CPO ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
- ለእያንዳነዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታው ሰነድ የሚገኝበት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ 9 ቁጥር ገቢዎች ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ድርጅታችን ድረስ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት ፡፡
- የጨረታ ሰነዱ ከታሸገ በኃላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) ቀናት ብቻ የምናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011-3-38-13-83/ 09-42-70-85-56
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ
