Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሞ አስ/ዞን የከሚሴ ደም ባንክ አገልግሎት
  • Address ከሚሴ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09-11-94-22-17
  • Website
  • Deadline23 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle tire

በአብክመ በኦሮሞ አስ/ዞን የከሚሴ ደም ባንክ አገልግሎት የ2017 በጀት ዓመት የሚከተኩትን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሞ አስ/ዞን የከሚሴ ደም ባንክ አገልግሎት


ግልፅ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በአብክመ በኦሮሞ አስ/ዞን የከሚሴ ደም ባንክ አገልግሎት የ2017 በጀት ዓመት የሚከተኩትን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. የጽህፈት መሣሪያዎች፣
  2. የጽዳት ዕቃዎች፣
  3. የመኪና ጎማ እና የሣይክል ጎማ ከነ ከላመደሪያ፣
  4. የደንብ ልብስ፣

ስለዚህ ፡-

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ያላቸው
  3. የግዥ መጠኑ ከብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ በመሳተፍ ከተራ ቁጥር ከ1-5 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደርበት ብር 1% በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሀሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በከሚሴ ደም ባንክ አገልግሎት ግዥ ፋ/ን/አስ/ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 /አስራ ስድስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚህ ቀን ከጠዋቱ 4፡01 ደቂቃ ይታሸጋል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች በአከፋፈቱ ሥነ- ሥርዓት ላይ ባለመገኘታቸው የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
  7. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከግዥ ፋ/ን/አስ/ ሰነዱን በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  9. መስሪያ ቤቱ ግዥውን የሚፈጽመው በጥቅል ወይም በነጠላ ዋጋ ሊሆን ይችላል፡፡ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. የጨረታው መከፈቻ ቀን የበዓል ቀን ወይንም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  11. በጨረታው ተሳታፊዎች ስለ ጨረታው መረጃ ከፈለጉ በደም ባንኩ ግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ በአካል በማገኘት ወይም በስልክ ቁጥር፡- 09-11-94-22-17 ወይም 09-13-23-84-58/ 09-87-11-26-05

 

በኦሮሞ  አስ/ዞን  የከሚሴ  ደም  ባንክ  አገልግሎት

Save Tender