ሐረር ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ. BYD መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊና ብቃት ያላቸውን የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል።
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፡ ሞባይሎች የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የተለያየ ብዛት ያላቸውን ያገለገሉ የቶዮታ ተሽከርካሪዎች፣ ጎማ እና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ብስክሌቶች፣ ጀነሬተሮች፣ የውሃ ስራ እቃዎች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ኮምፒውተሮች እና መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ ቀደም ሲገለገልባቸው የነበሩ በርካታ ተሽከርካሪዎች፣ ማሸነሪዎች፤ ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxillary Equipments) እና ቁርጥራጭ ብረቶችን በእስክራፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ወርልድቪዥን ኢትዮጵያ የተለያየ ብዛት ያላቸውን ያገለገሉ የቶዮታ ተሽከርካሪዎች፣ ጎማ እና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ብስክሌቶች፣ ጀነሬተሮች፣ የውሃ ስራ እቃዎች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ኮምፒውተሮች እና መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ ፣ ምግብ ነክ ፣አልባሳት፣ ጫማ እና TV በግልፅ እንዲሁም ተሽከርካሪ ፣ ቻርጀር ፒን፤ ሎደር፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፤ LED LIGHT: COOKIES MACHINE፤ እና ኮስሞቲክስ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) invite to eligible bidders for the procurement of different types of electric vehicles
Ethiopian Investment Holdings (EIH) now invites eligible suppliers with valid business licenses for 2017 E.C., tax clearance, VAT, and Supply registration.
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የፌደሬሽን ምክር ቤት፡ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፣ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን፣ የትራንስፖርት ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ የፈዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት፣ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን፣ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፣ የኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢንስቲትዩት፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት፣ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የውጪ ጉዳይ ኢንስቲትዩት፣ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የነቢዎች ሚኒስቴር፣ የማዕድን ሚኒስቴር ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኩባንያዉ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸዉን ተሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
Dashen Bank would like to invite all eligible and interested bidders for the procurement of Hybrid Double Pickup Vehicle and Supply, Installation, Testing and Commissioning of Wall Mounted Air Conditioning
Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the items listed hereunder
የፍ/ባለዕዳው አቶ አዲስ አየለ የሆኑ መኪኖች በ6/09/2017 ከ3:00 እስከ 6፡00 ባለው ሰዓት ውስጥ በግልጽ ጨረታ ተሸጦ ውጤቱ በ7/09/2017 በ4፡00 ሰዓት እንዲቀርብ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምስራቅ ችሎት አዟል፡፡ ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
Church of Christ Development Program (CCDP) invites interested bidders for procurement of the under listed old and obsolete used motor vehicles.
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እና በቁርጥራጭ መልክ የሚወገዱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Oromia Seed Enterprise invites interested and eligible bidders for the purchase of the following Vehicles
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለጹትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በሽያጭ መለያ ቁጥር ሐረ-/ሽያጭ/ 003/2017 የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች እና 004/2017 የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በሽያጭ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ንብረትነቱ የህዳሴ ትራንስፖርት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር የሆነው የዮታ ቪትስ አውቶ ሞቢል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።