ሐረር ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ. BYD መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊና ብቃት ያላቸውን የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል።
ሐረር ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ.
የጨረታ ማስታወቂያ
ሐረር ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ. BYD መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊና ብቃት ያላቸውን የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል። በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ፦
- ዋጋቸውን በመሙላትና በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሣጥኑ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪኰቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት ማለትም ማስታወቂያው በጋዜጣ በወጣ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች:-
- በዘርፋ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና ለዘመኑ ለመታደሱ ማረጋገጫ፣
- ማንኛውንም የወቅቱን የመንግሥት ገቢ ግብር ከመክፈላቸው ወይም ሌሎች ግዴታዎችን ለመወጣታቸው ማረጋገጫ፣
- ተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት አግባብ ካለው ሕጋዊ እካል፣
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒአ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ተሸከርካሪውን ማስረከቢያ ቦታ ሐረር ብድርና ቁጠባ ዋናው ቢሮ ይሆናል።
- አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን የጠቅላላ ዋጋውን 10% የሥራ አፈፃፀም ዋስትና በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ዋጋ በሚያቀርቡበት ጊዜ የጫኝና አውራጅ ክፍያና ተያያዥ ወጪዎችን በማካተት ማቅረብ አለባቸው።
- ሐረር ብድርና ቁጠባ (ሐብቁተ) ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ መጠየቅ ይቻላል።
Tel 025-666-4078 Tel 025-466-6695. Fax 025-666-1628
ሐረር ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ.
