በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎ የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ቱምሣ ዴቨሎፕመንት ግሩፕ ያገለገሉ መኪኖችን በጨረታ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ZamZam Bank S.C invites interested and eligible bidders for the supply of two Units of Electric vehicles
በቤ/ጉ/ክ/መንግስት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ በከተማ አስተዳደሩ ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በመደበኛና በመዘጋጃ ቤታዊ በጀት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
ወላይታ ልማት ማህበር ሎት-1 በድጋሚ አጠቃላይ የማህበሩን መዋቅራዊ አደረጃጀት በሕጋዊ አማካሪ ድርጅት ለማስጠናት እና ሎት-2 በቀድሞ አበላ አባያ እርሻ ልማት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ያሉትን የተለያዩ አይነት ከአገልግሎት ዉጭ የሆኑ ተሸከሪካሪ አካላት ብረታብረቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ከወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ወደ መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ የፓወር ትራክ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል፡፡
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች የተገለጹትን ለተለያዩ አገልግሎት ለመጠቀም የዉኃ ቦቴ አጫርቶ በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ከወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ወደ መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ የፓወር ትራስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል፡፡
Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the procurement of goods and services listed hereunder
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአንኮበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በአንኮበር ወረዳ ላይ ለሚገኙ አጠቃላይ ሴ/መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት ለስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጋቸውን ከዚህ በታች ባሉት የተዘረዘሩ ግዥዎችን በሎት በማደራጀት በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ድርጅቶችን በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የሀዋሳ ዳልጋ ከብት አባላዘር ማምረቻ ማቀነባበሪያና ማሰራጫ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት ህጋዊ ዕውቅና ካላቸው ድርጅቶች ከታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW Plc) is a manufacturer of Geomembrane (Plastic Sheet), PVC-U Pipes, HDPE pipes, PP-R Pipes and Irrigation and Drainage pipes would like to procure 3RD-Re-G1W-03-2025/2026 (Purchase of Different Electrical Vehicles), RE-GIW-05-2025/2026 (HDPE for Geomembrane), RE-GIW-06-2025/2026 (Desktop Computer), RE-GIW-08-2025/2026 (LLDPE Raw Materials) and RE-GIW-09-2025/2026 (PPR Raw Material).
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በወላይታ ዞን ገሱባ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች ሥራ ጉዳይ የሚውል የተለያዩ ዓይነትና መጠን ያላቸውን ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መካከለኛ አውቶብሶች (Medium Bus) ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭት እና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል 12 ተሽከርካሪዎችን እና 4 የመኪና ጋቢናዎች፤ የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎች (ቅሪተ አካሎች) ፣ በቁጥር 1,369 መፅሀፎች፣10 ቴሌቪዥኖች እና 2 የተባይ መርጫ ሲሊንደር/ጋን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር በሚገኘው ቢሯችን፡ ኮምቦልቻ እና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የሚገኙትን ያገለገለ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች እንዲሁም መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ሲገለገልባቸው የነበሩትን ተሽከርካሪዎችንና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።