በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን የአንኮበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች በየንብረት ክፍሉ የሚገኙ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ያልተቀየሩ አሮጌ ብረታ ብረት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአንኮበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በአንኮበር ወረዳ ላይ ለሚገኙ አጠቃላይ ሴ/መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት ለስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጋቸውን ከዚህ በታች ባሉት የተዘረዘሩ ግዥዎችን በሎት በማደራጀት በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ድርጅቶችን በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡