በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን የአንኮበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች በየንብረት ክፍሉ የሚገኙ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ያልተቀየሩ አሮጌ ብረታ ብረት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአንኮበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የሚወገዱ ንብረት ሽያጭ
ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን የአንኮበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች በየንብረት ክፍሉ የሚገኙ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ያልተቀየሩ አሮጌ ብረታ ብረት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በጥሩ ሁኔታ በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የካላንደር ቀናት ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ተጫራቾች ለሚገዙት እቃ የጨረታ ማስከበሪያ ያስገቡት ጥቅል ዋጋ 5% በማሰብ በጥሬ ገንዝብ ወይም በC.P.O ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ዋጋ ሙሉ ለሙሉ ክፍያ እንዲፈፅሙ የሚመለስ ይሆናል ለተሸነፉ ተጫራቾች ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- ተጫራቾች በዋጋ መሙሊያ ሰነድ ላይ ሙሉ ስም እና ፊርማ በማድረግ በጥሩ ሁኔታ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የካላንደር ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሠዓት ድረስ አ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁር 4 ለዚሁ ጨረታ ከተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘ የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የካላንደር ቀናት እስከ 15ተኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ድረስ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው የነጠላ እና ጠቅላላ ዋጋ ሞልተው ኮፒ እና ኦርጅናል ሠነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች በአካልም ሆነ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ ጠዋት 4፡00 ሰዓት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
- የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ወይም ግለሰብ ከአሸነፈበት ቀን በኋላ ትእዛዝ ከደረሰበት 10 ቀናት ውስጥ ለአን/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ሙሉ ክፍያ በመፈፀም ክፍያውን ከፈፀሙበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እቃዎቹን ማንሳት ይኖርበታል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0913425774 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአንኮበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
