ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ በሚገኘዉ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በወላይታ ዞን (ወላይታ ሶዶ ከተማ ቦዲቲ አረካ'ጠበላ በሌአዋሳ'ዲምቱ ጋራጎዶ ሄምቤቾና ጎጮ) ከተሞች የሚገኙ ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ወላይታ ልማት ማህበር የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ለማሳተም የሕትመት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በውል ለማሳተም ይፈልጋል።
ወላይታ ልማት ማህበር / እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ዓመታዊ መጽሔት ሕትመት የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በውል ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ወላይታ ልማት ማህበር በወላይታ ዞን ምግብ ምርቶች ዋጋን ለማሻሻል አካባቢያዊ አሴት ሰንሰለቶች ላይ አጠቃላይ ጥናት ለማስደረግ የምክር አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ በውል ለመግዛት ይፈልጋል።
ወላይታ ልማት ማህበር ሎት-1 በድጋሚ አጠቃላይ የማህበሩን መዋቅራዊ አደረጃጀት በሕጋዊ አማካሪ ድርጅት ለማስጠናት እና ሎት-2 በቀድሞ አበላ አባያ እርሻ ልማት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ያሉትን የተለያዩ አይነት ከአገልግሎት ዉጭ የሆኑ ተሸከሪካሪ አካላት ብረታብረቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡
የወላይታ ልማት ማህበር በLuminos second chance education program" በፕሮጀክቱ ድጋፍ ለሚማሩ ተማሪዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት-1 የተለያዩ አይነት አላቂ የጽ/መሣሪያዎች እና ሎት 2 ፕላስቲክ ወንበርና ጠረጴዛ በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ወላይታ ልማት ማህበር አጠቃላይ የማህበሩን መዋቅራዊ አደረጃጀትን በሕጋዊ አማካሪ ለማስጠናት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቶ አወዳድሮ አሽናፊውን በውል ለማሠራት ይፈልጋል።