ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች የተገለጹትን ለተለያዩ አገልግሎት ለመጠቀም የዉኃ ቦቴ አጫርቶ በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
LEMI NATIONAL CEMENT PLC (ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች የተገለጹትን ለተለያዩ አገልግሎት ለመጠቀም የዉኃ ቦቴ አጫርቶ በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
S/N |
Items |
Specification & Model |
UOM |
Qty |
Remark |
|
1 |
Shower Truck |
>2022Pyr above 20,000ltr & Automatic with Shooter |
ቁጥር |
5 |
|
|
2 |
Isuzu with Van |
>2024 Pyr Loading Capacity 100quintal & only Isuzu brand |
ቁጥር |
1 |
|
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የተሸከረካሪ አይነት የአንዱን ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 1ኛ ፎቅ አ.አ. ስልክ: 0930304110/0914734193 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 2% የጠቅላላ ዋጋ ማስያዝ አለባቸው።
- የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ከ21/02/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታው ተዘግቶ 21/02/2018 ዓ.ም አዲስ አባባ በሚገኘው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/ግ/ማህበር ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
ማሳሰቢያ፡-
ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ድርጅቱ!
