Tender Detail

Tender Details

  • Company ቱምሣ ዴቬሎፕመንት ግሩፕ
  • Address ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ህንጻ 10ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-113-52-75
  • Website
  • Deadline12 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security10%
  • opening date2025-11-12 00:00:00
  • Categories Vehicle

ቱምሣ ዴቨሎፕመንት ግሩፕ ያገለገሉ መኪኖችን በጨረታ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ቱምሣ ዴቬሎፕመንት ግሩፕ


ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

ቱምሣ ዴቨሎፕመንት ግሩፕ ያገለገሉ መኪኖችን በጨረታ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

1. ኢትዮጵያዊ የሆነ እና የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ወይም ያላት፤

2. የንግድ ፈቃድ ያለው፤ የዓመቱን ግብር ስለመክፈሉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው እና ማቅረብ የሚችል፡፡

3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት በመምጣት የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡

4. ማንኛውም ተጫራች በገዛው የጨረታ ሰነድ ላይ ከብ ማህተም ወይም በመፈረም በታሸገ ፓስታ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የእያንዳንዱን መኪና መነሻ ዋጋ 10% በሲፒኦ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የሞሉትን የጨረታ ሰነድ ኦሪጅናል እና ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. የጨረታ ሰነድ የገዙ ተወዳዳሪዎች የገዙትን ሰነድ እና ደረሰኝ በመያዝ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ገላን ከ/ከተማ በሚገኘው የድርጅቱ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታ በሥራ ሰዓት ማየት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

7. የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የዋጋውን ውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል መፈረም ይኖርበታል፡፡

8. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ የጨረታ መግቢያ ሰዓት ከተጠናቀቀ በኋላ ማሻሻያ ማድረግ እና እራሳቸውን ከጨረታ ማግለል አይችሉም፡፡

9. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀናት አየር ላይ የሚውል ሆኖ በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ በ8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።

10. የጨረታ መክፈቻ ቀናት፣ ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም በበዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

11. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮሴጅ ፌት ስፌት ቢፍቱ አዱኛ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011-1-13-52-75

ቱምሣ ዴቨሎፕመንት ግሩፕ

Save Tender