Tender Detail

Tender Details

  • Company Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 505607
  • Website
  • Deadline11 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲሰ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ)
  • opening date2025-11-11 00:00:00
  • Categories Cargo Vehicle , Vehicle

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ከወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ወደ መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ የፓወር ትራክ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል፡፡

Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ከወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ወደ መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ የፓወር ትራክ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል፡፡

ጥቅል አንድ - የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ከወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ወደ መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ የፓወር ትራክ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ (Rent of power Truck)

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

  1. ሕጋዊ የንገድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለአንድ ጥቅል የማይመሰስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
  4. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) የሚሆን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በስም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እ.ኢ.አ. ህዳር 02 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጧቱ 4፡00 ሠዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው በዕለቱ ህዳር 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 4:30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ስልክ ቁጥር 0115-505607, 0115-505633

ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊንስ ሕንፃ

አዲስ አበባ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender