የቦሌ ክ/ከተማ የቤት ቁጥር 434 ሐራጅ ሽያጭ – የመነሻ ዋጋ 5,357,208 ብር
በየካ ክ/ከተማ (ለሚ ኩራ) G+10 አፓርትመንት የምድር ወለል 49.1 ካ/ሜ የንግድ ሱቅ የሐራጅ ሽያጭ (መነሻ ብር 1,428,614) - የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፀፀም ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ ሜክሲኮ አካባቢ የሚገኘው እና አገልግሎቱ ለመኖሪያ አፓርትመንት የሆነው ብሎክ ላይ የሚገኙ የአፓርትመንት ቤቶችን በከፊል በተጠናቀቀ ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የቤቱ መነሻ ዋጋ 89,000 ብር በካሬ ነዉ፡፡
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የሚገኝ ቤት (ቤት ቁጥር 338) የሐራጅ ሽያጭ - የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የሚገኝ 108 ካ/ሜ ቤት (ቤት ቁጥር 434) የሐራጅ ሽያጭ - የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
በሐዋሳ ታቦር ክ/ከተማ ፉራ ቀበሌ የሚገኝ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ - ግራንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ
በዳምቦያ ከተማ የሚገኝ 204 ካ.ሜ የንግድ ቤት የሐራጅ ሽያጭ - ብርሃን ባንክ አ.ማ
በብድር መያዣ የተያዙ የንግድ ንብረቶች፣ መኖሪያ ቤቶችና ባጃጆች የግልፅ ጨረታ ሽያጭ (AP-04/2026/27) - የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን እና ህንፃ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2019
ፍርድ ያረፈበት ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የቤ/ቁ/MH14 በሐራጅ ይሸጣል - በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 የቤት ቁጥር 395 የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ - የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት/ቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 130 እና የንግድ 15 ቦታዎች በድምሩ 145 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 08 የሚገኝ 380 ካ/ሜ ይዞታ (Mixed Use) የሐራጅ ሽያጭ - የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ሰነድ አልባ ቤትና ይዞታ (86.50 ካ/ሜ) ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ - የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 15 የሚገኝ መኖሪያ ቤት (150 ካ/ሜ) የሐራጅ ሽያጭ - የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡