ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::
Nib International Bank S.C (ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር - ንኢባ/038/18
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | አድራሻ | የንብረቱ ዓይነት | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) | የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር | የሐራጁ ቀንና ሰዓት |
| 1 | ወንዳፍራ ዳዲ | ዘመድ ማስረሻ | አረርቲ | አረርቲ ከተማ፣ ቀበሌ 01 | መኖሪያ ቤት | 531 | 203.52 | 500,000.00 | 03/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
| በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ | |||||||||
| 2 | በርሆቦት የምግብ ማምረቻ ኃ/የተ/የግል ማ. | ተበዳሪው | ኮተቤ | ቡሬ ከተማ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ ዞን | የምግብ ማምረቻ ፋብሪካ G+1 ህንፃና ማሽነሪዎች | BUR/inv/1008/03 | 5,000 | 33,418,060.62 | 03/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
| 3 | መሰረት መንገሻ ግርማ | ጠና ጋሻው ጅማ ለማ | ግንብ ገበያ | አዳማ ከተማ፣ ጎሮ ወረዳ፣ ቀበሌ 01 | መኖሪያ ቤት | 642/92 | 286 | 3,800,000.00 | 02/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
| 4 | አብዮት ዋቼ ዋቃዮ | ተበዳሪው | አለታ ጭኮ | አለታ ጩኮ ከተማ፣ ቀበሌ 02 | መኖሪያ ቤት | 407/2014 | 232 | 1,400,000.00 | 03/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
| 5 | ሳሙኤል ከበደ አበጋዝ | ተበዳሪዉ | ደሴ | ደሴ ከተማ፣ፒያሳ ክ/ከተማ፣ቀበሌ 10 | G+1 የሆቴል ህንጻ | A-20703 | 606.88 | 12,800,000.00 | 02/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
| 6 | ደጀኔ ንጉሴ አዳነ | ተበዳሪው | ወልቂጤ | ወልቂጤ ከተማ፣ በቡር ወረዳ፣ ቀበሌ 01 | መኖሪያ ቤት | ወ/ማ/2657/2015 | 200 | 1,603,266.00 | 03/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
| 7 | ሙሉነህ ገላና | ተበዳሪው | ዳርጌ | ጊንዶ ከተማ፣ አመያ ወረዳ | መኖሪያ ቤት | GI/544/2002 | 200 | 300,000.00 | 04/02/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ:: የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም::
- ባንኩ ስመንብረቱ ለገዢው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል:: ገዢው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ አለበት::
- በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል::
- ከተራ ቁጥር 2 ለተጠቀሰው ንብረት ሐራጁ የሚካሄደው አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ አዳራሽ ሲሆን ለሌሎቹ ግን ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው::
- ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Nib International Bank invites bids to buy repossessed residential houses, a food factory building with machinery, and a G+1 hotel building via public auction. Bidders must submit a 25% bid security via CPO and pay the full winning amount within 15 days. VAT and transfer fees are the buyer's responsibility.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
